Congratulations!!
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት እንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ በ2016 በጀት ዓመት የተሻሌ የሥራ አፈፃፀም በማስመዝገቡ…
We have done a review of the design of the modern village of milk cows. Preparations are underway for the launch of the Hawassa Modern Dairy Cows Village, which will be built in the Sidama region, called Model at the national level.
የሀዋሳ ዘመናዊ የወቴት ላሞች መንደር የዲዛይን ግምገማ አድርገናል።
በሀገር ደረጃ ሞደል የተባለው በሲዳማ ክልል የሚገነባው የሀዋሳ ዘመናዊ የወተት ላሞች መንደር ለመጀመር የሚያስችል ዝግጅት እየተገባደደ ይገኛል።
የለሎች ሀገሮች ተሞክሮ አካትተን በአፍርካ ደረጃ ልምድ ያላቸው አማካር ቀጥረን የዲዛይን ዝግጅት እያደረግን እንገኛለን።
ፕሮጀክቱ 2000 የወተት ላሞችን ይዞ ወደ ሥራ ስገባ 30,000 ልትር ወተት በቀን የሚያመርትና ለብዙ ዘጎች የሥራ ዕድል ከመፍጠሩ ባሻገር ለሀ
የሲዳማ ክልል እንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ የሌማት ትሩፋት ሥራና የአስር (10)ወር አፈጻጸም ግምገማና ምዜና መረሃ ግብር ተጠናቋል።
ቀጣይ በመድረኩ ማጠቃለያና ግንባር ቀደም መንደሮች ግንባር ቀደም ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች እንድሁም ግንባር ቀደም ዞኖችን በመለየት ዕውቅናና ሽልማት የሚሰጥ ሲሆን በመጨረሻውም በሚገባ የሰሩና ያልሰሩ ወረዳዎችና ዞኖች የሚለዩበት ሥርዓት ይኖራል ተብሏል።
ለሶስት ተከታታይ ቀናት ሰደረግ የነበረዉ የግምገማና ምዘና መረሃ ግብሩ በዛሬ ዕለት
The Sidama Regional Animal Resource Development Bureau has completed the work of Lemat Legacy and the ten (10) month performance evaluation and evaluation program.