Sidamu Dagoomu Qoqqowi Motimma Sadate Jiro Latishshi Biiro Loonsanni hee’noonni lossa laisse xawishsha Uytu.
Sidamu Dagoomu Qoqqowi Motimma Sadate Jiro Latishshi Biiro Loonsanni hee’noonni lossa laisse xawishsha Uytu. Ammajje 22/2016 M. D Sid/Dago/Qoq/Mot/Saadate Latishshi Biiro, Hawassa.
Lemat's legacy, through an effective development journey in the Sidama region, is playing a helpful role in turning into results the comprehensive efforts that we have started to overcome poverty at the family and community level by attracting the hopes of the youth, wom
የሌማት ትሩፋት፣ በውጤታማ የልማት ጉዞ በሲዳማ ክልል‼ የወጣቶችን፣ የሴቶችን፣ አርብቶና አርሶ አደሮችን የአልሚዎችን ተስፋ በማለምለም፣ አንገት አስደፊውን ድህነት ለማስወገድ በቤተሰብ፣በማህበረሰብ ደረጃ ለማሸነፍ የጀመርነውን ሁሉ አቀፍ ትጋት ወደ ውጤት ለመቀየር አጋዥ ሚና በመጫወት ላይ ይገኛል ስሉ የሲዳማ ክልል እንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ ኃላፊ የተከበሩ አቶ ተክሌ ጆንባ ተናግሯል። በሲዳማ ክልል የሌማት ትሩፋት ሥራዎች የቤተ