Skip to main content

የተለያዩ የድጋፍ በጀት ፕሮፖዛሎችንና የጥናት ሰነዶችን ማዘጋጀትና ማቅረብ

ባለድርሻ አካላትን ባሳተፈ መልኩ የሴክተር መ/ቤቱን የረጅምና መካከለኛ ዘመን የልማት ዕቅድ ሰነድ ማዘጋጀት ማስተቸትና ማፀደቅ

የመንግስት የልማት ፕሮጀክቶችን በቼክ ሊስት መከታተል መደገፍና መገምገም

ከአስር ዓመቱ መሪ ዕቅድና ከአምስት ዓመቱ ስትራተጂክ ዕቅድ የተቀዳ የሴክተሩን ዓመታዊ ፊዚካል  ዕቅድ ማዘጋጀት ማስተቸት እና ማፀደቅ

የሴክተሩን ዓመታዊ የግማሽ ዓመትና የሩብ ዓመት ሪፖርቶችን በወቅቱ ማጠናቀርና ለሚመለከታቸዉ መ/ቤቶች እንዲደርስ ማድረግ