Skip to main content
one day

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቃዊ ሲዳማ ዞን የክልል ም/ቤት አባላት የተለያዩ የልማት ስራዎች በመጎብኘት ላይ ይገኛል። የካቲት 5/2016 ዓ.ም. በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትራንስፖርት ኃላፊ የተከበሩ አቶ ታምሩ ታፈና የም/ቤት ም/አፈጉባኤ የተከበሩ አቶ ዘነበ ዘርፉ የተመራ የክልል ም/ቤት አባላት የክልል ከፍተኛ አመራሮች የዞን የከተማና ወረዳ ከፍተኛ የመንግስት አመራሮች የተለያዩ የልማት ስራዎች በምስራቅ ሲዳማ ዞን የተለያዩ ወረዳዎችና ዳዬ ከተማ እየጎበኙ ይገኛሉ። በሲዳማ ውስጥ በሁሉም ዞንና ወረዳ መዋቅር በሚፈለገው ደረጃና ልክ የልማት ጥያቄ ለውጥ እየመጣ የሕዝብ ተጠቃሚነት እየታየ መሆኑን የክልላችን ከፍተኛ አመራሮች የዞን አመራሮች ተሰጠዉ ትኩረት የሚደነቅና በአጭር ጊዜ ዉስጥ ለሕዝባችን የመልማት ጥያቄና ፍላጎት መልስ እየሰጠ እንደሚገኝ የሚክር ቤቱ አባላት ገልጸዋል ።