admin
Sat, 07/13/2024 - 13:20

የሲዳማ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት በ2016 በጀት ዓመት የተሻሌ የሥራ አፈፃፀም በማስመዝገቡ ለሲዳማ ክልል እንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ ሃላፊ ለተከበሩ ለአቶ ተክሌ ጆንባ በአንደኝነት ለተከታታይ 4 ዓመታት እየመሩ በመቆየቱ በልዩ ተሸላሚ በመሸለም እውቅና ሰጥቷል።
የቢሯችን አመራሮች ፤ ማናጅመንት ፤ ባለሙያዎች፤ በሁሉም መዋቅር ላይ ያላችሁ በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ/አለን ።
ሐምሌ 06/2016 ዓ/ም
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የእንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ መንግስት ኮሙኒኬሽን ዳይረክቶረት።
ሀዋሳ ሲዳማ ኢትዮጵያ 🇪🇹