Skip to main content
y

የሌማት ቱሩፋት ተሞክሮ በኔዘርላንድ በእንስሳት እርባታ ላይ የተደረገ ትልቅ የልምድ ልውውጥ እንደሆነ ገልጿል።

ለክልልም ሆነ ለሀገር ትልቅ የኢኮኖሚ አቅም ሊሆን የሚችል የወተት ምርት እና ምርታማነትን ለማሳደግ የሚረዳ ልምድ እንዳገኙም ይገመታል።

ሀገርቷ በተለይ በከብት እርባታ 60 100 ዓመታት በፊት በትንሽ ነገር ጀምራ በአሁኑ ጊዜ በአለም አቀፍ ደረጃ በወተት ምርት ተፅኖ ፈጣሪ ሀገር መሆን እንደቻለችም ተገልጿል።