admin
Mon, 05/27/2024 - 01:19

በክልላችን የተለያየ ምርትን እንደምያምርት የምታወቅ ስሆን ከቅርብ ግዜ ወደ በወቴት በእንቁላል በማር በሀርና ለሥጋ ምሆን ከእንስሳትን በማድለብ ይህ ነው የምይባል ዘርፈ ብዙ ሥራ እየሰራ ቆይቷል ፡፡
ከዚህም በተጨማር እንቁላል ለሥጋ ምሆን ከእንስሳትን በማድለብና የማር ምርት እንድሁም ሀር በማምሬት ከክልል አልፎ ለሌሎች ክልል ከተሞች ስያቀርብ የቆዬ ስሆን አሁን ደግሞ የወቴት ምርትን በሀገርቱ ተደራሽ እድሆን በተሰራ ትልቅ ስራ ለአድስ አበባ ከተማ ወትት ማቅረብ ተችላል፡፡
በዚህ ከሁለት ሳምንት ወደህ 22,000 ሊትር ወቴት ከክልሉ ህብሬት ማህበር ኤጄንስ ጋር በመተባበር ማቅረቡ ችለናል ከቅርብ ጊዜ ወድ የክልሉ መንግስት ባደረገው ትግል ህዝባችን የቤት ፍጆታችውን ችለው እንድሁም ወቴት ምርቱ ከክልል አልፎ ለአድስ አበባ ከተማ መቅረቡ ትልቅ ለወጥ በመሆኑ በመቀናጀትና የገቢየ ትስስር ለአርብው በመፍጠር ትልቅ ትግል ውጤት መሆን ችለዋል፡፡
በክልላችን የተለያየ ምርትን እንደምያምርት…
በክልላችን የተለያየ ምርትን እንደምያምርት የምታወቅ ስሆን ከቅርብ ግዜ ወደ በወቴት በእንቁላል በማር በሀርና ለሥጋ ምሆን ከእንስሳትን በማድለብ ይህ ነው የምይባል ዘርፈ ብዙ ሥራ እየሰራ ቆይቷል ፡፡ ከዚህም በተጨማር እንቁላል ለሥጋ ምሆን ከእንስሳትን በማድለብና የማር ምርት እንድሁም ሀር በማምሬት ከክልል አልፎ ለሌሎች ክልል ከተሞች ስያቀርብ የቆዬ ስሆን አሁን ደግሞ የወቴት ምርትን በሀገርቱ ተደራሽ እድሆን በተሰራ ትልቅ ስራ ለአድስ አበባ ከተማ ወትት ማቅረብ ተችላል፡፡ በዚህ ከሁለት ሳምንት ወደህ 22,000 ሊትር ወቴት ከክልሉ ህብሬት ማህበር ኤጄንስ ጋር በመተባበር ማቅረቡ ችለናል ከቅርብ ጊዜ ወድ የክልሉ መንግስት ባደረገው ትግል ህዝባችን የቤት ፍጆታችውን ችለው እንድሁም ወቴት ምርቱ ከክልል አልፎ ለአድስ አበባ ከተማ መቅረቡ ትልቅ ለወጥ በመሆኑ በመቀናጀትና የገቢየ ትስስር ለአርብው በመፍጠር ትልቅ ትግል ውጤት መሆን ችለዋል፡፡